Loading...

Loading

Loading
(You are in the browser Reader mode)

ክፍል 5—ለሕይወት ሥራ መዘጋጀት

እውነተኛ ትምህርት ማለት አንዳንድ ኮርሶችን ከመውሰድ ያለፈ ነገር ነው፡፡ ሰፊ ነው፡፡ የአካል ኃይሎችንና የአእምሮ ችሎታዎችን በአንድነት ማሳደግን ያጠቃልላል፡፡ እግዚአብሔርን መውደድንና ፈርሃ - እግዚአብሔርን ያስተምራል፡፡ እውነተኛ ትምህርት የህይወት ተግባራትን በታማኝነት ለማከናወን መዘጋጀት ነው፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, p.64. MYPAmh 111.1

እውነተኛ ትምህርት የአካል ፣ የአእምሮና የሞራል ኃይሎችን እያንዳንዱን ተግባር ለመፈፀም ማዘጋጀት ነው፡፡ አካልን፣ አእምሮንና ነፍስን ለመለኮታዊ አገልግሎት ማሰልጠን ነው፡፡ — Christ’s Object Lessons, 330  MYPAmh 111.2